Loading...
ቄራ ቶታል ነዳጅ ማደያ አጠገብ
ኪዳኔ ምህረቱ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ
ፀሐይ ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ
ሰኞ -ቅዳሜ : 02.30 AM - 11.30 PM
+251 909 333333, +251 901 333344, +251 930 099354

About Us

ስለ ተቋማችን

ርኆቦት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ1997 ዓ.ም በጥቅምት ወር በመስራቹ በአቶ አምሳሉ አምባው የተመሰረተ ሲሆን ለ19 (አስራ ዘጠኝ) የተሳኩ አመታት ዓመታት ከ25,000 (ሀያ አምስት ሺ) በላይ ብቁ ተማሪዎትን ማፍራቱ የማይዘነጋ እውነት ነው።

ከዚህም ጋር ተያይዞ ድርጅታችን ባለው የረዥም አመት ልምድ እና አገልግሎት በሀገሪቱ ሞዴል ተብሎ ተሸልሟል። ተልዕኳችን ደንበኞቻችን በመልካም መስተንግዶ በመቀበል ፈጣን አገልግሎትና ብቃት ያለው ስልጠና በመስጠት አስተማማኝ ችሎታ ኖሮአቸው አደጋን ተከላክው የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎችን ማፍራት።

ለደንበኞቻችን ቅድሚያ እንሰጣለን!

ለሰራተኞቻችን ሀላፊነት ይሰማናል !

የስልጠና ሰዓት ማክበር ባህላችን ነው!

Read More